Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
by: Achamyeleh Dessie | 68860 KB | 03-02-2021 | 1171 reads | 1612 downloads
Author: ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ
መርበብት
መርበብት ስለሃገራችን ኢትዮጵያ በተለይም ስለኦርቶዶክስ ሃይማኖት ብዙ ሚስጥሮች የሚያትት ድንቅ መጽሃፍ ነው። በታሪኩ ሲሳይ ከጣሊያናዊው የካቶሊክ ሚስተር እስጢፋ የተቀበለውን አደራ ለመወጣት የሚያደርገው ጉዞ ብዙ ነገር ያስተምረናል። ብዙዎቻችን በኦርቶዶክስ ኃይማኖት እያሉ አስማተኞች ስለሆኑ አንዳንድ ደብተራዎች ብናውቅም ለምን እንደዚህ ይሆናል ኦርቶዶክስ ክርስቶስን በሁለመናዋ እየሰበከች እንዴት እንዲህ ይሆናል ወዘተ እያልን የምናንሰላስለውን ጥያቄ ይመልሳል